ቤንዚን

ከውክፔዲያ
(ከጋዞሊን የተዛወረ)
Jump to navigation Jump to search

ቤንዚን ከደንጊያ ከሰል ከሚገኝ ቅጥራን የሚወጣ እንፋሎት ፤ ወይም የሚበን ዘይት ፤ ፈጥኖ ነዳጅ (ፔትሮሊየም) በመኾኑ ለልዩ ልዩ ይልቁንም በርቀት ለተሠሩ ሞተሮች ማስኬጃ ማገዶ ይኾናል።